የታለቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

የታለቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት መርሃ ግብር ይፋ ሆነ

በታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ መሰረት ወደ ሀገር ቤት የሚመጡ ዳያስፖራዎች በሚኖራቸው ቆይታ የሚሳተፉባቸውን መርሃ ግብሮች ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴው ዛሬ ይፋ አድርጓል። የብሄራዊ ኮሚቴው የኦፕሬሽናል ዘርፍ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ የተቀናጀ ዝግጅት መደረጉን አንስተው፣ ዳያስፖራው ሀገር ችግር በገጠማት ጊዜ በሚችለው ነገር ሁሉ አኩሪ […]

ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ እንግዶችን ለመቀበል የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ዝግጅቱን አጠናቀቀ

Great Ethiopian Homecoming Welcoming Program

ታህሳስ 13 ቀን 2014 (ቱሚ) መንግስት አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆችን ለመቀበል የሚያደርገውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በውጭ አገር የሚኖሩ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስከ ታህሳስ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ወደ አገር ቤት እንዲመጡ ጥሪ ማድረጋቸው ይታወቃል።የአገር ቤት ጥሪውን የሚያስተባባር ብሔራዊ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወቅ ሲሆን፤ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና […]

Great Discount for the Great Ethiopian Home Coming – Ethiopian Airlines

Great Discount for the Great Ethiopian Home Coming

Great discount for the Great Ethiopian Homecoming challnge. It is time to visit Ethiopia and spend unforgettable time with your family and loved ones.  Ethiopian has offered special and great discount from 20% to 30% for all flight to Addis Ababa from all over the world. You can buy your ticket until December 25, 2021, and travel anytime in January […]

ቱሪዝም ሚንስቴር ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎችን ለመቀበል እየሠራ ነው

ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች

የፈረንጆችን የእረፍት ጊዜ ምክንያት በማድረግ አንድ ሚሊዮን የሚደርሱ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ኢትዮጵያ መምጣት የቱሪዝም ዘርፉን እንደሚያነቃቃው አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የቱሪዝም ሚንስቴር ሚንስትር አስታወቁ፡፡ ሚንስትሯ ይህን የገለጹት ዛሬ በ ስካይ ላይት ሆቴል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሲሆን በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሀገራችንን ገጽታ ለሚያበላሹ […]

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንግዶቹን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንግዶቹን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገለፀ!

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው እንዲመጡ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ እንግዶቹን ለመቀበል የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል አስታውቀዋል ። በዚሁ መሰረት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ/Ethiopian origin ID/ የታደሰም ሆነ የአገልግሎት ግዜው ያለፈበት፣ በልዩ ሁኔታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያለ ቪዛ ወደ […]

Ethiopian Airlines Discount – 30% for Ethiopian Diaspora

ethiopian airlines discount

Ethiopian Airlines has announced a 30 percent discount from January 1 to January 31 for one million Ethiopian Diasporas invited to attend this year’s Christmas in their motherland. “Great Ethiopian Home Coming offer is now open, Book from now until 20 December 2021 for travel from 01 to 31 January 2022. And enjoy up to 30 […]