የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ጠ/ሚር አብይ አህመድ ለሁለቱኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡትን ጥሪ አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል

“Back to your origins” የሚል ስያሜ የተሰጠው የሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ጥሪ በሶስት ዙሮች የሚኪያሄድ ነው::በዚህ መሰረት: ➢ የመጀመሪያው ዙር፡ Connect to Your Multi-Cultural Roots (ከብዝኃ ባህል መሰረትዎ ጋር ይገናኙ) ከታህሳስ 20 እስከ ጥር 30 ይካሄዳል:: ➢ ሁለተኛው ዙር Connect to Your Historical Roots (ታሪካዊ መሰረትዎን ይወቁ) ከየካቲት 20 እስከ ሚያዝያ 30 ይካሄዳል:: ➢ ሶስተኛው ዙር […]