ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ እንግዶችን ለመቀበል የተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ዝግጅቱን አጠናቀቀ

Great Ethiopian Homecoming Welcoming Program

ታህሳስ 13 ቀን 2014 (ቱሚ) መንግስት አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆችን ለመቀበል የሚያደርገውን ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በውጭ አገር የሚኖሩ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስከ ታህሳስ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ወደ አገር ቤት እንዲመጡ ጥሪ ማድረጋቸው ይታወቃል።የአገር ቤት ጥሪውን የሚያስተባባር ብሔራዊ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ የሚታወቅ ሲሆን፤ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና […]