የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንግዶቹን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እንግዶቹን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገለፀ!

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው እንዲመጡ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ እንግዶቹን ለመቀበል የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረገ መሆኑን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል አስታውቀዋል ። በዚሁ መሰረት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ/Ethiopian origin ID/ የታደሰም ሆነ የአገልግሎት ግዜው ያለፈበት፣ በልዩ ሁኔታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያለ ቪዛ ወደ […]